Get Mystery Box with random crypto!

የበረሮ ማጥፊያው መጥቷል ምትፈልጉ ደምበኞቻችን ማዘዝ ትችላላቹ መፍትሔ የሚሆን ማጥፊያ ነገር አለ | ልዩ እቃ

የበረሮ ማጥፊያው መጥቷል ምትፈልጉ ደምበኞቻችን ማዘዝ ትችላላቹ
መፍትሔ የሚሆን ማጥፊያ ነገር አለን
    ውስን ፍሬ ነው ያለው
ማጥፊያዉ አለ በአንድ ክፍል ዉስጥ በረሮዎች በሚገኙበት አካባቢ ብቻ የሚነሰነስ ሲሆን
የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ
ለተወሰነ ግዜ የማይጠረግ ወይም የማይነሳ ሲሆን ለአንድ ክፍል የሚሆነው የአንዱ ዋጋ 200 ብር ነዉ
በረሮዎቹን ካልገደለ ወይም ካልጠፋ ብሩ ተመላሽ ይሆናል !
አንዱ ክላስ ጠፍቶ ሌላ ክላስ ላይ በረሮች ካሉ ከዛ በመምጣት ላራቡ ስለሚችል ሙሉ በሙሉ መጥፋት አለባቸው
ከ5 በታች  የሚፈልጉ ከሆነ በአድራሻዎቻችን መጠው መውሰድ ይችላሉ
ከ 5 በላይ ከሆነ የፈለጉት ፍሪ ዲሊቨሪ አለ
አዲስ አበባ ላይ ብቻ
   0933334444 @lemazez_z
0944109295 @Lemaze_z
   0946242424 @Le_Mazez
አድራሻ
ቁጥር 1 ልደታ ወደ ባልቻ ሆስፒታል ገባ ብሎ  አህመድ ህንፃ ላይ 1ኛፎቅ 105B
ቁጥር 2 __ 22 አውራሪስ ሆቴል አጠገብ  በፀጋ ህንፃ 3ኛ ፎ ቅ ከ ሊፍቱ  በ ግራ የሱቅ ቁጥር C10
ይደዉሉልን