Get Mystery Box with random crypto!

Ęfū pĺç🖤

የቴሌግራም ቻናል አርማ leulee1234 — Ęfū pĺç🖤 Ę
የቴሌግራም ቻናል አርማ leulee1234 — Ęfū pĺç🖤
የሰርጥ አድራሻ: @leulee1234
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 207
የሰርጥ መግለጫ

Welcom To 👉 our
friendship👫
Quets😍
MIC
Funnyvedio😁😂
.
.
.
.
Join Join Join Plizz

Cross @Enatyeeee
@leulee1234

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-09 08:58:44
109 views05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 08:47:25 እሷ ማለት?... እናት ማለት?.
የፍቅር ትርጉሙ - የመስዋዕት ጓዳ
የምድር ምሳሌው - ያ'ምላክ ልዩ ፀአዳ
እሷ
መተኪያ የሌላት - ብርቅዬ ስጦታ
ቃላት ማይደርሱባት - የመኖር ከፍታ!
እሷ ማለት .
እንደሻማ ቀልጣ - ብርሀን የሆነች
የ'ሷን ገላ ሸርፋ - ለልጆቿ ያለቀች
አዎ እሷ ነች
ፅጌሬዳ አበባ - ለፍካት የረገፈች
ውበቷ ጠውልጎ - ልጇን ያፀደቀች
ኣዎ እሷ ነች
ነፍስ የዘራች ሰማዕት - ዕድሜን የለገሰች
ህይወትን አምጣ - ደጋግማ የወለደች፤
ቢወራ ቢነገር ሁሉም የሚያንስባት
ለራሷ አንሳ ልጇን ያሳደገች
አዎ እሷ ነች!
እኮ
እንዴት ይተየባል እሷ ማለት ማለት? ...
ቃላት ቢደረደር ቅንጣቷንም ላይገልፅ!
መወደድ፣ መከበር - ሁሉም ሊያንስባት
ለሰው መኖር ቃሉ - በእውን ሚታይባት፤
ብትሰጥ... ብትሰጥ... መቀበል ማያምራት፣
ብትወድ... ብትወድ... መውደድ ማይሰለቻት፣
እሷ ማለት ፍቅር - ትርጉሙ የሚገባት'
እማኮ ሀደኮ እናት ብቻ 'ኮ ናት
ክብር ለናቶች


Happy mothers day
96 views05:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 20:00:34 እኔ ግርም የሚለኝ በዚ ጊዜ ዛሬ ማደራችሁን ሳታቁ
.
.
.
የወርሀዊ ፓኬጅ እምትገዙት ነገር
147 views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 19:59:53 ከማንም ጋር በምንም ውድድር ውስጥ አይደለሁም ምክንያቱም ማንም እኔን ሊሆን አይችልም ፡፡
134 viewsedited  16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 19:59:37 የ 13 አመት ልጅ in box ላይ መቶ
hiiiiiii ሲል

ምን ከረሜላ ፈልገህ ነው
131 viewsedited  16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 19:58:09 የሺ አረጊቱ

ጥንት mood
129 views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 19:58:08 መሆን ስላለበት እንጂ ስለተጨነቅን የሚሆን ምንም ነገር የለም!!
128 views16:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-20 10:42:30
189 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-20 10:42:30
158 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-20 10:42:30
137 views07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ