Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቀጣይ ዓመት GCዎቻችን ጥሩ የ Apparent ጊዜ እያሳለፋችሁ እንደሆነ | Jit EvaSUE Fellowship

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የቀጣይ ዓመት GCዎቻችን ጥሩ የ Apparent ጊዜ እያሳለፋችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን
ከዚህ ቀድሞ ባለፉት ዓመታት እንደተለመደው Apparent ላይ ያሉ ተማሪዎች ለ fellowship የፍቅር ስጦታ ሲሰጡ እናም የምንገለገልባቸው አብዛኞቹ ነገሮች በዚህ የፍቅር ስጦታ እነደተበረከቱ እናውቃለን
እኛም ተረኞች ሆነን ለዚህ የከበረ ዕድል በቃን። ስለሆነም ላለፉት ዓመታት የመገበችንን ፌሎ ያው ምንም ብናደርግ ባይመጥናትም ያለንን በመስጠት በፍቅር ስጦታችን ልናገለግላት ደረስን።
የዘንድሮ የፍቅር ስጦታችን ካለፉት ለየት የሚያደርገው ፌሎአችን በቀጣይ አመት ብዙ ለመስራት ያቀደች እንዲሁም ከመቼውም ግዜ በላይ ገንዘብ የሚያስፈልጋት ወቅት ላይ መሆኗ ነው።
ስለዚህ እኛ ልጆችዋ በዚህ ግዜ ልንደርስላት ከሚሰጠን የ internship ገንዘብ እንዲሁም ካገኘነው ውስጣችንን ያሳሰበንን ያክል በሚቀጥለው Account number እንድናስገባ በጌታ ፍቅር እናሳስባቹዋለን።
ከ BATCH leaders "WE LOVE U "
Commercial bank of ethiopia 1000488139847 kaleb reta