Get Mystery Box with random crypto!

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4,743 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 248 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ | WMG Biomedical (Lemon Healthcare)

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4,743 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 248 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 359,495 ደርሷል። በሌላ በኩል 295 ሰዎች ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 329,257 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
Status update on #covid19ethiopia