Get Mystery Box with random crypto!

. አንድ ሰው በኛ በኩል ሲመዘገብ መጀመሪያ የመተዋወቅ 1 እድል እስከሚያገኝ ድረስ ከመመዝገቢያው | ሀላል ፆታና ዕድሜ☪️መርጣቹህ በመግባት የሁሉንም መሥፈርት ማግኘት የምትችሉበት ቻናላቺን ነው

.
አንድ ሰው በኛ በኩል ሲመዘገብ
መጀመሪያ የመተዋወቅ 1 እድል
እስከሚያገኝ ድረስ ከመመዝገቢያው
ውጭ ገንዘብ እንዲያስይዝ አይገደድም
የመረጣትን ሰው ስልክ ካቀያየርን
በኋላ ግን እኛጋ የሚያስይዘው
የገንዘብ መጠን አለ ካላስያዘ
ትውውቁም ይቋረጣል ሌላ
መምረጥም አይችልም
ካስያዘ በኋላ ግን ባይስማሙ እንኳ
ሌላ 2 ሰው የመተዋወቅ እድል አለው
በድምሩ 3 ሰው ተዋውቆ
መስማማት ካልቻለ ድጋሚ መመዝገቢያ
መክፈል ይጠበቅበታል እንጅ ሌላ
በመምረጥ መተዋወቅ ይችላል
ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን የስነምግባር
ችግር ከሌለበትና የጊዜ ገደብ
የሚያከብር ከሆነ ብቻ ነው
የስነምግባር ጉድለት ያለበት መሆኑ
ከተረጋገጠ ግን ያለምንም ቅድመሁኔታ
ያስያዘው ገንዘብ ሳይመለስ የሚሰናበት ይሆናል

ስነምግባሩ ጥሩ ከሆነ እኛጋ
ያስቀመጠው የራሱ ሀቅነው
ይመለስለታል ወይም ተዋውቆ
ከስምምነት ሲደርስ ለኛ ከሚከፍለን
ሒሳብጋር አብሮ የሚታሰብ ይሆናል

በዚህ ደንብ መሰረት
እኛጋ ገንዘብ ማስቀመጥ የቻሉ
ኮድ ስም ዝርዝራቸውን እና
ያስቀመጡትን መጠን ጭምር
ከዚህ በታች አስፍረነዋል

{ኮድ::እድሜ:: መጠን=ስነምግባር
ለጊዜው
G15==39 Medium=ጥሩ
G06==31 High====
G46==36 High====ጥሩ
G61==29 Medium=ጥሩ
G60==36 1000===ጥሩ
F42==37 High===ጥሩ
G78==26 Low===ጥሩ
C30==26 verry high=ጥሩ
F47==54 1000==ጥሩ
A84==24 Medium==ጥሩ
G87==30 High====ገና
D100=31 High====ጥሩ
F92==28 Medium=ጥሩ ከD73
E60==36 High====ጥሩ
G88==24 500====???
G79==28 Medum=ጥሩ
G98==31 400===
G91==32 3000=ጥሩ F77
G51==27 500=ጥሩ
F81==32 1000=ጥሩ
F82==39 2000=ጥሩ
E93==33 800-200=ጥሩ
H21==37 1000===ገና
G80==45 2000====ገና
F95==48 800====ገና x
A60==37 600-200==ጥሩ
E11==36 1000==
H35==32 500====
H41==31 1000=ጥሩ
G55==28 500====ጥሩ
H43==29 800===ጥሩ
G01==28 500====ጥሩ
H28==29 350====ጥሩ
H31==36 1000====×
G14==24 1000===ጥሩ
F38==28 1000===ጥሩ
H44==36 1000==ጥሩ
H08==28 1000==ጥሩ
H54==25 1000==ጥሩ
H09==28 600===ጥሩ
G34==28 600===ጥሩ
47==28 500===ጥሩ
H61==31 800=ጥሩ ከG19
H71==35 4000== ከH41
H78==31 1000==ጥሩ
H82==28 600===ጥሩ
E59==39 800===ጥሩ
C81==30 800==ጥሩ
J13==32 600==ጥሩ
J09==32 800==ጥሩ
J23==23 600==ጥሩ
J19==29 1000==ጥሩ
G15==39 1000=ጥሩ
J27==49 1000=ጥሩ
G100=27 800
J46==24 400 ጥሩ
J52==27 400
J51==28 1000
J48==28 1000


ሴቶች መወቅ ቃለባቹህ ነገር

አንድን ሰው ማመን ያለባቹህ ለኛ
ገንዘብ ስላስያዘ ወይም ስላላስያዘ
ሳይሆን ቶሎ ሽማግሌ ልኮ የናንተን
ቤተሰብ ምላሽ ማወቅ ከቻለ ብቻ ነው
ከዛ ውጭ የፈለገ መልካም ሰው
ቢመስል እንዳትሸወዱ ፀፀት ከንቱ ነው
ለራስ በመታመን ቀድሞ መጠንቀቅ ነው

እኛ ገንዘብ አሲዙ የምንለው ብዙዎች
ጥሩ ሰው ፈልጉ እያሉ ጊዜ ሲሻሙን
ከከረሙ በኋላ መጨረሻ ራሳቸው
ችግር ያለባቸው ሁነው የምናገኛቸው
ሰዎች ስላሉ ያላስፈላጊ የሚባክነው
ጊዜ እኛንም የተዋወቁትን ሰውም
የሚጎዳ በመሆኑ ችግሩን ከወዲሁ
ለመቅረፍ ነው