ልቃቂት ፒክቸርስ የተለያዩ የፕሮዳክሽን ስራዎችን በመስራት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን ይህን ግሩፕ ከፕሮዳክሽን ስራ ጋር የተያያዘ ጉዳዮች ብቻ ለማጋራት የተከፈተ ግሩፕ ነው። ከዚ ሀሳብ ውጪ አላስፈላጊ ልጥፎች ስለማትለጥፉበት እናመሰግናለን።