Get Mystery Box with random crypto!

ሄርሜላ ጋሻው ትባላለች። ገና ስድስት አመቷ ነው። እንደ እድሜ እኩየቿ ቦርቃ በምትጫወትበትና ት | Sunday market

ሄርሜላ ጋሻው ትባላለች። ገና ስድስት አመቷ ነው። እንደ እድሜ እኩየቿ ቦርቃ በምትጫወትበትና ትምህርት ቤት በምትመላለስበት ወቅት በልብ ህመም እየተሰቃየች ሆስፒታል ለሆስፒታል መንከራተት እጣዋ ሆኖ ከረጅም ወራት በፊት ቀጠሮ ተይዞላት ጥቁር አንበሳ የምትታከምበት ጊዜ ቢደርስም አሁን ላይ ማሽኑ ተበላሽቶ ህይወቷ አስጊ ደረጃ ላይ ነው። እናንተ ደጋግ ቤተሰቦቼ ልብስ አጥባና ቀን ሥራ ሰርታ ደረሰችልኝ የምትለዋ ሚስኪን እናቷ ይህን በግል የመሸፈን አቅን የሌሌት በመሆኑ ዛሬ ነገ አንድ ልጄን አጣለሁ በሚል ጭንቅ ላይ በመሆኗ አቅም ያላችሁ በአቅማችሁ የሌላችሁ ደግሞ ምንም የማይሳነው ፈጣሪ ምህረት እንዲልክላት በጸሎት እያሰባችሁት መልእክቱን ለደጋግ ባለጸጎች አድርሱልኝ።
ስልክ ቁጥር 0945461918 እድልነሽ ወ/ዮሐንስ (እናት)
ንግድ ባንክ 1000028360421