Get Mystery Box with random crypto!

#መረጃ #TV_Varzish እና #FootBall_HD Black Screen ለሆነባቹ ወይም ምስል አላ | LEG ELECTRONICS

#መረጃ
#TV_Varzish እና #FootBall_HD Black Screen ለሆነባቹ ወይም ምስል አላሳይ ላላቹ የነበሩትን Tv Varzish & FootBall HD ቻናሎች በቀላሉ ለማስተካከል በሪሞታቹህ ብቻ መጀመሪያ የነበሩትን ቻናሎች Delete በማድረግ በድጋሚ Search አድርጉት በቀጥታ እና በቀላሉ ይሰራል / ይከፍታሉ ማለት ነው።

Frequency 11785 H/V 27500

LEG N24 PLUS FOREVER

https://t.me/LEG_electronics
https://t.me/LEG_electronics