Get Mystery Box with random crypto!

​ እንቋዕ አብጽሐክሙ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ በሰላም በፍቅር ወበጥ | መሠረተ ግእዝ

​ እንቋዕ አብጽሐክሙ ለእግዚእነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና። ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ ሕዝበ ክርስቲያን!

"ኢሀሎ ፡ ዝየ ፡ ተንሥአ ፡ በከመ ፡ ይቤ ፤ እንደተናገረ ተነስቷልና በዚህ የለም"
ማቴ ፳፰ ፥ ፮

"እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም በፍቅርና በጤና አደረሳችሁ።"
ለሁሉም የክርስቲያን ሕዝብ መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁን


○▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭○

የቃሎች ትክክለኛ አጻጻፍ

በዓል - የሚከበር ቀን
በአል - የጣዖት ስም

ዓመት - ዘመን
አመት - አገልጋይ

ትንሣኤ - መነሣት
ትንሳኤ

ሰላም - ሰላም
ሠላም

ዓመተ ምሕረት - የይቅርታ ዘመን
መሀረ - አስተማረ
መሐረ - (ምሕረት) ➜ ይቅር አለ (ይቅርታ)


መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ