ማረኝ ከሰሞኑ ተወዳጁ #ምነው_ሸዋ_ኢንተርቴመንት ወደእናንተ ከሚያደርሳቸው ምርጥ ስራዎች መካከል አንዱ የድምፃዊት #ቢታንያ_አብርሃም #ማረኝ የተሰኘ ሙዚቃ ነው። ግጥሙ በ #አንተነህ_ወራሽ ዜማው በ #ወንደሰን_ይሁብ እንዲሁም ቪድዮው በ #16_ፊልም_ፕሮዳክሽን ተከሸኗል። Stay Connected!! 79 viewsTeddy Micheal, 15:48