ማጀቴ ድግስ የድምጻዊት ኒና ግርማ "ማጀቴ" የተሰኘው ተወዳጅ አልበም የምረቃ ስነስርዓት ግንቦት 4 ቀን 2014 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው "The Club- VIP" Lounge ውስጥ በደመቀ መልኩ ይካሄዳል። @ninagirma @kamuzukassa @abinet.agonafir @yarednegu @zebibagirma @theclubaddis 122 viewsTeddy Micheal, 13:10