Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የምስራች ነገ ጁምአ ማታ የዳእዋ ፕሮግራም ➲የኢብኑ ተይሚያ መርከዝ አሻራ መጣያ ግሩፕ አባ | 🎀 ‏يا أختي الكريمة أصلحي بينك وبين الله يصلح الله بينك وبين الناس

ታላቅ የምስራች ነገ ጁምአ ማታ የዳእዋ ፕሮግራም

➲የኢብኑ ተይሚያ መርከዝ አሻራ መጣያ ግሩፕ አባላቶች በሙሉ
 

➽በአይነቱ ለየት ያሉ የዳዕዋ ፕሮግራሞችና

የጥያቄና መልሶች እንዲሁም ለየት ያሉ ምክሮችን ያካተተ ለዩ የሆነ ልዩዩዩዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጥብቅዎታል

በአቡ አብዲላህ  ኢብኑ ኸይሩ ሐፊዘሁሏህ እንዲሁም ሌሎች የሱና ወንድሞቻችንም ይገኙበታል ኢንሻ አሏህ

➽ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ስዓት

   ➴➴➴➴➴➴➴
   ➧በሳዑድ   9:00
     ➧በዱባይ   10:00
      ➧በኢትዮጲያ 3 :00

➲ አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል አልሰማሁም አመለጠኝ አያዋጣም!!! በጊዜ ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ


አድራሻ➴➴➴➴➴➴➴➴

https://t.me/+GD8RJGEqP4xkOTg0
https://t.me/+GD8RJGEqP4xkOTg0