የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
828
የሰርጥ መግለጫ
👉እንኳን ወደ ቻናላችን በሠላም በፍቅር እና በሜላት መጣችሁ👈
🔥ሁል ጊዜ ሳቅ ሁል ጊዜ ደስታ
በድድ አስጪዎቹ ታገኛላቹ
ሁሌም ተደሠቱ
ያለ አሰልጣኝ በሳቅ ብቻ የሆድ ቅርፅ ያወጣሉ
ለኛ አልቃሻን ማሳቅ Normal ነው
ለሀዘን ቦታ የለንም
Contact...0967841905
ለማንኛውም አይነት አስተያየት @kalidua
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
1
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2
2022-03-07 21:53:54
ያለ ዘይት የሚሰሩ ምግቦች
.
.
.
.
ሱፍ ፍትፍት, ሽሮ ፍትፍት, የተቀቀለ ድንች በሚጥሚጣ, ቆሎ, በሶ , ተልባ ፍትፍት, ንፍሮ
@kuaea
@kuaea
@kuaea
1.0K views18:53
2022-03-07 21:53:19
መብ*ት ብቻ የሚያውቅ ትውልድ!
እኔስ... ሆዳሞችና በ'ላ'ተኞች መሆናችሁን ተናገርኩ። እናንተ ግን ድክመታችሁን አውቃችሁ... የራሳችሁን ፊደል ተካችሁ
@kuaea
@kuaea
@kuaea
973 views18:53
2022-03-07 21:52:51
ስሟ የሺ ሆኖ የኔ ብቻ ሁኚ አላት አሉ
@kuaea
@kuaea
@kuaea
915 views18:52
2022-03-07 21:50:34
እኔ ቤት የነበረች አይጥ
ሀብታም ቤት ሄዳ ወፍራ አየኋት
@kuaea
@kuaea
@kuaea
902 views18:50
2022-02-25 23:22:31
ለእስከዛሬው መጥፋት ይቅርታ ጠይቃለው አሁን በአዲስ መልክ ተመልሻለው sorrryyyy
plsssss dont left channel
1.3K views20:22
2022-02-10 22:42:00
አንዳንዴ ከራሴ ጋር አወራ እና
.
.
.
.
ሁለታችንም እንስቃለን
@kuaea
@kuaea
@kuaea
1.8K views19:42
2022-02-08 21:24:00
አስበኸዋል ስምህ ይሳቅ ሆኖ አልቃሻ ስትሆን
@kuaea
@kuaea
@kuaea
1.8K views18:24
2022-02-08 21:13:44
ገና ከመምጣቱ ሱሪውን ከፍ እያደረገ ሊጎርርብን "ቀበቶዬን ቺኳ ቤት ረስቸው ወጣው" ይላል...
Me
"ለምንድን ነዉ የገረፍካት"
@kuaea
@kuaea
@kuaea
1.6K views18:13
2022-02-08 21:09:45
በ40 ዓመቷ በራ ላይ ቁጭ ብላ ''የማነሽ ይሉኛል የማን ልበላቸው'' እያለች ስትዘፍን #እናቷ
የመቄዶንያ ነሽ ልጄ የመቄዶንያ
?
@kuaea
@kuaea
@kuaea
1.4K views18:09
2022-02-08 21:09:10
ከተኛሁበት መጣች ከዛ ተሰቀለችኝ ቀስ አልኩና እጀን ሰደድኩ እና እሽት እሽት ሳረጋት ሞተች
#አይ_ቁንጫ
@kuaea
@kuaea
@kuaea
1.3K views18:09