Get Mystery Box with random crypto!

0927171767 0988193386 0940428246 ኬቲ የተዘጋጁ ምግቦች አቅርቦት እና አገልግል | KT Catering & Agelgil

0927171767 0988193386 0940428246
ኬቲ የተዘጋጁ ምግቦች አቅርቦት እና አገልግል
   በሀዘንም / በደስታም (ዘመናዊ እድር)

        ድንገተኛ ሀዘን ቢገጥምዎት 24 ሰአት አስቸኳይ ጥሪን በመቀበል ከ 50 እስከ 5000 ሰዎች የሚሆኑ ምግቦችን እና ሙሉእቃ ከ ድንቅ መስተንግዶ ጋር አዘጋጅተን ያሉበት ቦተ ከተፍ እንላለን (ኬቲ ዘመናዊ እድር)

          እንዲሁል ለቀጣይ ቀናት ለማስተዛዘን የሚሆኑ አገልግሎች እና የተለያዩ የክትፎ እና የቡፌ አማራጮች አለን (ኬቲ ዘመናዊ እድር)

ለውድ ደንበኛችንን መፅናናትን እንመኛለን

ውሀ
ንፍሮ
አነባበሮ
ሻይ እና ቡና
ሙሉ እቃ አቅርበት
የፃም / የፍስክ ቡፌ
ከነ የሚያኮራ  መስተንግዶ


ከኬቲ በነፃ
መመገብያ ስሀን
የቡና እና የሻይ ስኒ
ጠረቤዛ እና ጨርቅ
የማያቀዘዝሽ ሼፊንግ ዲሽ
ትሪ ሰርቢስ ማንክያ ጭልፋ
ምርጥ ፈጣን የሚያኮራ መስተንግዶ

ይህን አገልግሎት ለመስጥፕት በሰው / በስሀን በ 190 ብር ለ 300 ሰዎች የተስማማን ሲሆን ይህ ማለትም
300 * 190 = #57000_ብር ብቻ ይሆናል. ከ 300 ሰው በላይ ከተጠቀሙ በሰው / በስሀን በ 190 ብር ተባዝቶ ይከፍላሉ!

ቀብድ የተከፈለ 20000 ብር ቀሪ #37000_ብር ብቻ. ፕሮግራሙ ከመጀመሩ በፊት መከፈል ይኖርበታል.

ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን

KT Catering N Agelgil  24Hr Ope
            "With JOY / SAD"  

ማድረሻ በነፃ      0940428246
https://www.KTFoodsCatering.com
KTFoodsCatering@gmail.com
@KTFoodsCatering

0927171767 0988193386 0940428246