Get Mystery Box with random crypto!

1. PGDT ያላቸዉና የሌላቸዉ መምህራን ለማስተርስ የትምህርት እድል መመዝገብ ይችላሉ:: ነገር ግ | ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

1. PGDT ያላቸዉና የሌላቸዉ መምህራን ለማስተርስ የትምህርት እድል መመዝገብ ይችላሉ:: ነገር ግን ቅጹ ዉስጥ ምርመራ ላይ PGDT ያላቸዉ ወይም የሌላቸዉ ተብሎ መለየት አለበት::
2. ሁሉም መምህር ለትምህርት እድል ሲመዘገብ 3 ዓመት የቆይታ ግዜ ወይም አገልግሎት መኖር አለበት::
3. ሁሉም መምህር ዝዉዉር የሚሞላዉ በሚሰራበት ትምህርት ቤት 2 ዓመት የቆይታ ግዜ ወይም አገልግሎት ሲኖረዉ ብቻ ነዉ::