Get Mystery Box with random crypto!

ቀን 27/8/2015 ዓ.ም 82ኛው የዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል ተከበረ። በዓሉ አራት ኪ | ኮተቤ ብርሃነ ህይወት ትምህርት ቤት

ቀን 27/8/2015 ዓ.ም


82ኛው የዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል ተከበረ።


በዓሉ አራት ኪሎ በሚገኘው የዐርበኞች ሃውልት ዙሪያ ነው በተለያዩ ዝግጅቶች የተከበረው ።


በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች ዐርበኞች ማህበር አባላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።


እንኳን ለ82ኛው የዐርበኞች የድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ


መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!


You Tube:



TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau


Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et

Email;- aacaebc@gmail.com

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/