Get Mystery Box with random crypto!

Boom boom boom ( ለየት ያለ አርት ፌ | Habeshan colors Models promoshn and music

Boom boom boom
( ለየት ያለ አርት ፌስቲቫል )
( Uበሻን ከለርስ ሞዴሊንግ እና አርት ፌስቲቫል )
በአይነቱ ለየት ያለ ፌስቲቫል አዘጋጅቶላችሃል
የፕሮግራሙ ይዘተ

- የሞዴሎች ስራ ይቀርባል

- የዲዛይነሮች ልብሳቸውን ሚያስተዋውቀበት ስራቸውን ያቀርባሉ

- የተለያዩ ሜካሮች ስራቸውን የቀርባሉ

- የተለያዩ ታዳጊ እና ታዋቂ ዘፈኖች ስራቸውን ያቀርባሉ

- በሀገራችን ታዊቂ የሆኑ 10 በላይ የተለያዩ ዘመናዊ ዳንስ እና ውዝዋዜ ግሩፕዎች ስራቸውን ሚያቀርብበት

- አጭር የትያትር ሞኖሎግ ይቀረባል
የተለያዩ( Tv ) ሽፈኖች ያገኘ ፕሮግራም ነው

አድራሻ = አምባሳደር ሲኒማ
የፕሮግራሙ ቀን =28/12/2014
ከቀኑ 7 ሰዓት እስከ 12:30
ትኬት = 100 ብር ብቻ
ትኬት መግዛት ሞትፈልጉ በግሩፕ ወይም በነጠላ ከስር ባለው ቴሌግራም USAR NAME ያውሩን ወይም

በስልክ = 0923298303)

@jossyjano @jossyjano

@jossyjano @jossyjano


@jossyjano @jossyjano

ማሳሰብያ =ይሔን ፕሮግራም መቅረት አይቻልም