Get Mystery Box with random crypto!

ቀ.ኃ.ሥ meme

የቴሌግራም ቻናል አርማ kokebe_tsibah_meme — ቀ.ኃ.ሥ meme
የቴሌግራም ቻናል አርማ kokebe_tsibah_meme — ቀ.ኃ.ሥ meme
የሰርጥ አድራሻ: @kokebe_tsibah_meme
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.42K
የሰርጥ መግለጫ

ይሄ የናንተው channel ነው join በማለት እና share በማድረግ ተባበሩን 🤝🤝🤝🤝
ሀሳብ እና አስተያየት ለመለዋወጥ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/kokebetsibahmeme
For promotion & comment
👇👇👇👇
@Kokebetsibahmemee_bot

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-19 22:02:27
ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች እስቲ ስንተኛ ክላስ እንደሆናቹ vote አድርጉልን ሳትዋሹ
Anonymous Poll
19%
9
19%
10
28%
11
34%
12
484 voters2.7K views19:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 19:27:57
አስቸኳይ መልእክት ለትምህርት ማህበረሰብ በሙሉ፤
የትምህርት ሚንስቴርን ሎጎ በመጠቀም በ2014 ዓ.ም በትምህርት ገበታቸው ላይ የሚገኙትን ተማሪዎች ለማዘናጋት እየተሰራጨ ያለው መልዕክት ስህተት እንደሆነ አውቃችሁ እንደ ወትሮአችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ እያሳወቅን የመንግስትን አዳዲስ አቅጣጫ በቅድሚያ የምታገኙት ከመንግስት የማህበራዊ ገጾችና ሚዲያዎች ብቻ እንደሆነ አውቃችሁ ውጤታማ ተማሪዎች እንድትሆኑ ብቻ ትኩረት እንድታደርጉ እናሳስባለን። ይህንን መልእክት የምታዩ ወገኖቻችንም ለሌሎች እንድታጋሩ እንጠይቃለን። እናመሰግናለን!!!

#share #share #share

@kokebe_tsibah_meme
5.9K views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 17:10:28 ጊዜው መሄዱ አይቀርም!

በዚህ አለም ትልቁ ሽልማት ይሄ ቅፅበት ነው፤ ይቺ ቅፅበት ካለፈች አለፈች ነው፤ ማንም አይመልሳትም። የማይጠቅምህን ወሬ ስትሰማ ወይ ተራ ቪዲዮ ስታይ ከእድሜህ ላይ 10 ደቂቃም ቢሆን ቀንሰህ እየሰጠሀቸው መሆኑን አስታውስ።

እድሜህን እንዴት በነፃ ትሰጣለህ?! የምናደንቃቸው ታላላቅ ሰዎች ከፍታው ላይ የወጡት ዕድሜያቸውን ለሚጠቅማቸው ነገር ሰጥተው ነው። አንተ ብታነብ ባታነብ ጊዜው መሄዱ አይቀር፤ ብትሰራ ስራ ብትፈታ አመቱ ማለፉ አይቀር፤ ብትማር ባትማር ደቂቃው መክነፉ አይቀር፤ ወዳጄ የሚጠቅምህን አሳምረህ ታውቃለህ! ነገ የተሻለ ቦታ ለሚያደርስህ ነገር ቅድሚያ ስጥ!

የሚገርም ቅዳሜ ተመኘንላችሁ

Inspire_Ethiopia

@kokebe_tsibah_meme
2.5K viewsedited  14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 19:47:51
https://t.me/kokebe_tsibah_meme
2.6K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 19:47:44
https://t.me/kokebe_tsibah_meme
2.3K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 19:47:35
https://t.me/kokebe_tsibah_meme
2.2K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 20:32:32
መልካም የእናቶች ቀን!

Happy Mother’s Day!

@kokebe_tsibah_meme
꧁𝙎𝙃𝘼𝙍𝙀꧂
2.1K views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 20:44:17
ቆይ እኛ ላይ ሲደርስ ነው እንዴ ሚያመሩት
https://t.me/kokebe_tsibah_meme
3.6K viewsedited  17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 17:55:59 for grade 12 students urgent
2.6K views14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 20:50:58
በዓል ሲደርስ የትምሮ ሴቶች be like፦
https://t.me/kokebe_tsibah_meme
2.8K views17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ