Get Mystery Box with random crypto!

የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት የመጀምሪያ ዙር መደበኛ ወታደራዊ እና የፖለቲካ ስልጠና ወስዶ በይፋ ወደ ት | KMN

የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት የመጀምሪያ ዙር መደበኛ ወታደራዊ እና የፖለቲካ ስልጠና ወስዶ በይፋ ወደ ትግል መቀላቀሉን ገለፀ::
KMN:- September 0/2022
====================

የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት የመጀምሪያ ዙር መደበኛ ወታደራዊ እና የፖለቲካ ስልጠና ወስዶ በይፋ ወደ ትግል መቀላቀሉን ገለፀ::የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት በዛሬ እለት ማለትም በቀን26/12/2014 ዓ/ም የመጀመሪያ ደረጃ ምሩቅ ወታደሮች ናቸው።

ከቅርብ ጊዜያት በፊት በተለያዩ የሚደያ ሽፋን ማግኘት የጀመረው የተለያዩ መልዕክቶች ሲያስተላልፍ የነበረው (የሲነሠ) ሃይል ዛሬ በይፋ ወደ ትጥቅ ትግሉ ተቀላቅሏል።

ለተጨማሪ መረጃ ይህን ቻናል Join ብለዉ መረጃዎችን ያግኙ::
https://t.me/SidamaLiberationArmy