Get Mystery Box with random crypto!

የአሸባሪው የፋኖ ታጣቂዎች በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ 16 ቀበሌዎችን ሙሉ በሙሉ መቆጣ | KMN

የአሸባሪው የፋኖ ታጣቂዎች በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ 16 ቀበሌዎችን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸው ተሰማ።

አሸባሪው ፋኖ በወረዳዋ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች በንጹሃን ላይ የሚፈጽመውን ጥቃትም አጠናክሮ መቀጠሉን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመላክታል።

በጉዳዩ ዙሪያ የአሙሩ ወረዳ አስተዳደረ አቶ ፋንታሁን ታዬ ለማነጋገር በስልክ ያገኘን ቢሆንም ሚላሽ ሊሰጡን ፍቃደኛ አልሆኑም።

ዝርዝሩን ያንብቡ : https://omnglobal.com/am/15138/