Get Mystery Box with random crypto!

የምስራች ዜና ከሲዳማ ነፃነት ሰራዊት **** የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት በሚቀጥለው ሳምንት የመጀመሪ | KMN

የምስራች ዜና ከሲዳማ ነፃነት ሰራዊት
****

የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት በሚቀጥለው ሳምንት የመጀመሪያ ሰራዊቶቹን ያስመርቃል።

ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሲዳማ ነፃነት ሰራዊት (ሲነግ) በሚቀጥለው ሳምንት የመጀመሪያ ደረጃ ያሰለጠናቸውን ኤጄቶች ይመረቃሉ።

በሚቀጥለው ሳምንት በይፋ እንደሚመረቁ ሲታወቅ በዛው ቀንም የተለያዩ ኤጄቶች ወደ ስልጠና ኤጄቶች ወደ ስልጠና ይገባሉ።

የሚመረቁት ሰራዊት የህዝባቸውን ነፃነት ለማስጠበቅ በታላቅ ጀግንነት ወደ ትጥቅ ትግሉ እንደሚገብ ተናግረዋል።

ሌላው የደረሰን መረጃ የሰራዊቱ ምርቃት ቀን የተለያዩ የሚዲያ አካላት ለታላቁ ህዝባችን ሲዳማ እና ለወንድም ህዝብ ኦሮሞ የታላቅ ሽፋን እንድታስተላልፉት ጥሪውን ያቀርባል።

ስለሰራዊቱ ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት የገፁ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

https://t.me/SidamaLiberationArmy