Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የ ሥራ ቦታ ቀን 25/12/14 እስከ 1/13/14 የወጣ ድርጅ | Kiya trading plc

ክፍት የ ሥራ ቦታ

ቀን 25/12/14 እስከ 1/13/14 የወጣ
ድርጅታችን ኪያ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ።
ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ አይነት:- ሽያጭ እና ወኪል አከፋፋይ

የት/ት ደረጃ : 8+
.ብዛተ 60
ዕድሜ። 18 - 42
ፃታ፡ አይለይም
ደሞዝ ፡ 7200 ብር ትራንሰፖርት ጨምሮ
ተግባቢ አና ቀልጣፋ ሰዎች አንፈልጋለን!

ስልጠና የወሰዱ በሙሉ ወደ ስራ ይገባሉ፡፡
እንዲሁም በአሁኑ ጊዜ እንዴት ስራ ሰርተው በቀላሉ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ከ 10 አመት በላይ ልምድ ባላቸው እና ብዙዎችን ስኬታማ ባደረጉ ባለሙያዎች ስልጠና እንሰጣለን :

ለስልጠና እና ለመመዝገቢያ VAT
ጨምሮ 400 ብር

ይምጡና ፈጥነው ይመዝገቡ ስልጠናውን ወስደው ወደ ስራ
ይገባሉ።

የምዝገባው ሰዓት እና ቀን

ዘወትር ከ ሰኞ-ቅዳሜ ከ 2:00- 11:00 ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።
ኑ! አብረን ሰርተን አብረን እንደግ
Always we work together to kill the comon enemy's poverty!!!!

አድራሻ ፡- 22 ጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወረድ ብሎ ዙርጋ ህንፃ። 2 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 22 አዋሽ ባንክ ያለበት
አዳዲስ መረጃዎችን እናደርሳችኋለን !!!

09 25 50 23 31
09 80 41 57 92

011 -863-95 88

የድርጅቱ ደንብ እና ግዴታ ተፈፃሚ

telegram channel
@ethioojobes
@ethioojobes
@ethioojobes
@kiyatrading