Get Mystery Box with random crypto!

የ Apple ተጠቃሚዎች Emergency Security Update ተለቋል አሁኑኑ ስልካቹን ወይም ታ | Kira app tube

የ Apple ተጠቃሚዎች Emergency Security Update ተለቋል አሁኑኑ ስልካቹን ወይም ታብሌታቹን Update አድርጉት

IPhone 6 እና ከዛ በላይ እና IPads ,Macs ተጠቃሚዎች።

ይሄም የሆነዉ Operating systemአቸዉ ላይ uncover የሆነ Vulnerability ስለነበር ነዉ ይሄን ተጠቅመው ሀከሮች:-

Bank Account
Social Media
Private Photo &Video
Text message
Location

ሀክ ሊያደርጉ ይችላሉ ስለዚህ ስልካቹን አሁኑኑ Update አድርጉት።

Android ተጠቃሚዎች እየሳቃቹ

መልካም እና ያማረ እሁድ ይሁንላቹ