"ግምበኞች የናቁት ድንጋይ ድንጋይ የማዕዘን ራስ ሆነ !" ብዙ በስም የምናውቃቸው ሳይንቲስቶች በመምህራኖቻቸው አትችሉም ! የትም አትደርሱም ! በህይወቴ ካስተማርኳችሁ ተማሪዎች ደደቦቹ እናንተ ናችሁ! ይባሉ ነበር። ነገር ግን ይንቋቸው የነበሩ አስተማሪዎቻቸውን አሳፍረዋል። እኛም የሚሰድቡንን ፣ የሚንቁንን ፣ የሚያንቋሽሹንን ግምበኞች የማዕዘን ራስ ሆነን ማሳየታችን አይቀርም !! @berchekomeme ለማንኛውም አስተያየት እና @king_faf #No more 198 views18:45