Get Mystery Box with random crypto!

ትናንት የማህበራችን አባላቶች በማህደረ መለኮት ወይብላ ማርያም ቤተክርስቲያን ነበሩ ታበተ መንበሯ | @king motivation💪✊

ትናንት የማህበራችን አባላቶች በማህደረ መለኮት ወይብላ ማርያም ቤተክርስቲያን ነበሩ ታበተ መንበሯ ወደ ቤተክርስቲያን እንደገባ እና አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በቦታው ሰላም እንደሰፈነ ነግረውናል ብጹዕን ሊቃነጳጳሳት በተገኙበት ታባቷ በሰላም ወደ ቤተክርስቲያን ገብቷል ለሞቱትም ወንድሞቻችን ነብስ ይማርልን እነሱ ለኛ ተምሳሌት እና የዘመናችን ሰማዕታት ናቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን
እኛም በቤተክርስቲያን ጉዳይ እንሞታለን መንግስት ይሄን ይወቅልን ይረዳልን ኦርቶዶክስ በሰይፍ ለማጥፋት መነሳት ማራገብ ያህል ነው ንፋስን ወደሳት ይጣፋሉ እንጂ አንጠፋም