Get Mystery Box with random crypto!

ወፈፍታ አንድም ወፍ አንድምታ የአክናፍ ከፍታ፣ የቃል ሽሙንምታ ሽልብ ሽልብታ፣ ቀልብን የሚሰው | ቅንጭብጭብ

ወፈፍታ


አንድም ወፍ አንድምታ
የአክናፍ ከፍታ፣
የቃል ሽሙንምታ
ሽልብ ሽልብታ፣
ቀልብን የሚሰውር
በጥበብ እርካታ፣

አካልን የሚሰልብ
ሰላቢ ወፈፍታ።

አንድም ወፍ
አንድምታ
እፍ'ታ ወፈፍታ።



ቅዱስ አርዮስ
የግማሽ ዓለም ጣኦት




@sufafel
@sufafel
@sufafel