Get Mystery Box with random crypto!

ከምንጭሽ ውሀ ስር ለመቅዳት ስታትር፣ አንገቴ ሲል ዘንበል በደጃፍሽ በ | ቅንጭብጭብ



ከምንጭሽ ውሀ ስር
ለመቅዳት ስታትር፣

አንገቴ ሲል ዘንበል
በደጃፍሽ በኩል፣

ተጠምቼ ስግት
የተፈጥሮን ፍንክት፣


ሰው ሆኖ ሰው መስራት
ነፍሴን ከስጋዬ ነጥለሽ ሰወርሻት።


አወይ መታደልሽ!!

ቅዱስ አርዮስ
የግማሽ ዓለም ጣኦት

።።።።። ።።።።።
t.me/sufafel
t.me/sufafel
t.me/sufafel