Get Mystery Box with random crypto!

መለዓከ ብርሀን ብለፋ ብደክም፣ ባዶ ቢሆን እጄ መሬቴን አረስኩት፣ መልዓክ ተጠምጄ፣ መቼም የኔ | ቅንጭብጭብ

መለዓከ ብርሀን


ብለፋ ብደክም፣ ባዶ ቢሆን እጄ
መሬቴን አረስኩት፣ መልዓክ ተጠምጄ፣

መቼም የኔ ነገር ፣ አልመጥንም ከሰው
ማልጄ ልነሳ ፣ መለዓኩን ልጥምደ፣

ቢቸግር ነው ፣ እንጂ አይጨከን ወዶ
ምን ይበቅል ይሆን? መልዓክ ተጠምዶ።


ገጣሚ መልዓከ ብርሀን
(ድብቅ አለም ቶ)

።።።።። ።።።።።
t.me/kinchebchabi
t.me/kinchebchabi
t.me/kinchebchabi
t.me/kinchebchabi