Get Mystery Box with random crypto!

ስም ቅድስት ፆታ ሴት እድሜ 27 ሀይማኖት ኦርቶዶክስ የትምህርት ደረጃ በዚህ አመት በአካውንቲንግ | ቅዱስ ብልግና

ስም ቅድስት
ፆታ ሴት
እድሜ 27
ሀይማኖት ኦርቶዶክስ
የትምህርት ደረጃ በዚህ አመት በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ ተመራቂ ነኝ
የወር ገቢ የመንግስት ሠራተኛ 3000 በር
መልክ ጠይም ጎራዳ
ቁመት 1.57.5
መኖሪያ አድራሻ አዲስ አበባ
የጠና ሁኔታ ከምንም አይነት በሽታ ነፃ HIv negative
የምፈልገው ወንድ
እድሜው ከ30-50 የሆነ
ደመወዝ 10,000.00 ብር በላይ
አዲስ አበባ ላይ የግል ቤት ያለው
ውጭ ሀገር የሚመላለስ(ዲያስፖራ) የጤና ሁኔታ ሙሉ ጤናማ HIV negative
መልክ የቀይ ዳማ ሻፋዳ ያልሆነ ኩሩ ቢሆን ይመረጣል
ቁመት 1.65 በላይ
ሀይማኖት ኦርቶዶክስ
ወፍራም ያልሆነ መካከለኛ ሰውነት ያለው ቦርጭ የሚባል የሌለው ከዚህ በፊት የፍቅር ህይወት ቢኖረውም ያላገባ ያልወለደ
ፀባዩ በንግግር የሚያምን ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ተንከባክቦ የሚያኖረኝ
ይህንን መስፈርት አሟላለሁ ለሚል
ስልክ ቁጥሬን በ @beeegodd መውሰድ ሊደውልልኝ ይችላል