Get Mystery Box with random crypto!

አለምን እየመራት ያለው ሰይጣን ማን ነው? “ወደድንም ጠላንም ህይወታችን ለፈጣሪ ባለን የምስጋና | ✞✞✞ ቅዱሳን ዘ ኢትዮጵያ ✞✞✞

አለምን እየመራት ያለው ሰይጣን ማን ነው?

“ወደድንም ጠላንም ህይወታችን ለፈጣሪ ባለን የምስጋና መጠን ይወሰናል። ህይወታችንን እጅግ መልካም ለማድረግ አልያም እርግማን ወደሞልው የሰቀቀን ኑሮ ለመለወጥ የሚያስችለን የገዛ አመለካከታችን ነው። አንዳንዶቻችን በቤታችን ጓሮ የተተከለውን ጽጌሬዳ ስንመለከት ጽጌሬዳው በእሾህ መወረሱ ያበሳጨናል፤አንዳንዶች ደግሞ እሾሁ ጽጌሬዳ ማብቀሉ ይገርማቸዋል። ሁሉ ነገር እኛ በሚኖረን የህይወት መነጽር ይወሰናል።...ሙሉውን ለማንበብ