Get Mystery Box with random crypto!

አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ አቤቱ አምላካችን ሆይ ክቡር መንግስት ያንተ ነውና | VAMOS FIXED MATCH 🇪🇹

አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ

አቤቱ አምላካችን ሆይ ክቡር መንግስት ያንተ ነውና
ከአለም አስቀድሞ ምስጋና
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይገባል
ዛሬም ዘወትርም ለልጅ ልጅ ለዘላለሙ የማይፈጸም

አሜን
( ኪዳን ዘነግህ ዘመንፈቀ ሌሊት / ክፍል 1 )

ሰዓሊ ቀሲስ አማረ ክብረት እንደሳሉት
ሰኔ 7 / 2013 ዓ/ም
ሰዓሊ ቀሲስ አማረ ክብረት እና እኔ ዲ/ን ጌታባለው አማረ ልጃቸው በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማን ከቀኖና ስርዓትን ከትውፊት የጠበቁ ቅዱሳት ስዕላትን ሰዓልያን