"አንተ ትጾማለህ፥ ሰይጣንም አይበላም። አንተ ትተጋለህ፥ ሰይጣንም እንቅልፍ አያውቅም። ሰይጣንን ድል ልትነሣበት የምትችለው በእርሱ ዘንድ የሌለ ነገር ትሕትና ብቻ ነው።" አባ ሙሴ ጸሊም 5.0K views£rm!¥as , 20:57