Get Mystery Box with random crypto!

➥ክርስትና በመንፈስ የሚኖር መንፈሳዊ ህይወት ነው !! በመንፈስ መኖር ማለት በመንፈስ ቅዱስ ቁ | የክብረወሰን መልእክት

➥ክርስትና በመንፈስ የሚኖር መንፈሳዊ ህይወት ነው !!

በመንፈስ መኖር ማለት በመንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር በመሆን እኛ በራሳችን ማድረግ የማንችለውን መንፈስ ቅዱስ በእኛ ማድረግ እንዲችል መታመን ማለት ነው። ጌታ አንድ ነገር እንድናደርግ በጠየቀን ጊዜ እርሱ የሚፈልገውን በእኛ ሆኖ እንዲያደርግ ወደ እርሱ መመልከት እና እርሱን ተስፋ ማድረግ ማለት ነው።

መንፈሳዊ ድልን የምንቀዳጀው ራሳችንን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሳብ ስናስገዛ ብቻ ነው።

@KibreSolEmu
@KibreSolEmu
@KibreSolEmu