Get Mystery Box with random crypto!

የወንጀል መዘዙ ከባድ ነው በተለይ እያወቁ ሲያጠፉ! (وَلَوْ يُؤَاخِذُ اللَّهُ ال | ጥበበ ሉቅማን/Luqman Tube ️️️

የወንጀል መዘዙ ከባድ ነው በተለይ እያወቁ ሲያጠፉ!

(وَلَوْ يُؤَاخِذُ اللَّهُ النَّاسَ بِمَا كَسَبُوا مَا تَرَكَ عَلَىٰ ظَهْرِهَا مِنْ دَابَّةٍ وَلَٰكِنْ يُؤَخِّرُهُمْ إِلَىٰ أَجَلٍ مُسَمًّى ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ فَإِنَّ اللَّهَ كَانَ بِعِبَادِهِ بَصِيرًا)

"አሏህ ሰዎችን በሰሩት በደልና ወንጀል ሁሉ እዚሁ ዱኒያ ላይ የሚቀጣቸው ቢሆን ኖሮ ምድር ላይ ማንንም ሳያስቀር
-ወንጀል የሰሩትንም ያልሰሩትንም እንስሳትንም ጭምር- ባጠፋቸው ነበር
ነገር ግን ለተወሰነ ጊዜ ያቆያቸዋል አጀላቸውም ሲደርስ እርሱ የባሮቹን ምንነት ጠንቅቆ በሚያውቀው መሰረት የስራቸውን ይሰጣቸዋል" አል ፋጢር 45

https://t.me/ketibeb