Get Mystery Box with random crypto!

::::::::::::የሰዉ ልጅ:::::::::::: የሰው ልጅ ትንሽ ስህተት ከሰራህ ያሳለፍካቸውን | ጥበበ ሉቅማን/Luqman Tube ️️️

::::::::::::የሰዉ ልጅ::::::::::::

የሰው ልጅ ትንሽ ስህተት ከሰራህ
ያሳለፍካቸውን ውብ ነገሮችን እንዳለ
እንዳልሰራህ አድርገው ያፈርሱታል‥

ከአላህ (ሱ.ወ) እዝነት ስፋት ደግሞ
አንዴ ባደረግካት እውነተኛ ተውባ ሰበብ
ያሳለፍካቸውን መጥፎ ወንጀሎችህን ሁሉ
እንዳልነበሩ ያብሳቸዋል/ወደ መልካምም
ይቀይራቸዋል።

:::::::::::: ቴሌግራማችን::::::::::::

https://t.me/ketibeb