Get Mystery Box with random crypto!

ረመዷን አላህ ሆይ! ከመጥመም ወይም ከማጥመም ፥ ከመዋረድ ወይም ከማዋረድ፥ ከመበደል ወይም | ጥበበ ሉቅማን/Luqman Tube ️️️

ረመዷን
አላህ ሆይ!

ከመጥመም ወይም ከማጥመም ፥ ከመዋረድ ወይም ከማዋረድ፥ ከመበደል ወይም ከመብበደል ፥ ሰዎችን ስህተት ላይ ከመጣል ወይም ራሴ ስህተት ላይ ከመውደቅ በአንተ #እጠበቃለሁ፡፡