Get Mystery Box with random crypto!

ሙሀመድን ቢያዩ ኸድጃ ተደሱ ሙስጦፋ መጡ አሉ የከውኑ ረኢሱ 'ያንን አይኑን ገልጦት ቀና ብሎ ቢ | 🍁 ኑራ✨ሪያ🌴የፍቅሮት🌿ምርኮኛ 💞

ሙሀመድን ቢያዩ ኸድጃ ተደሱ
ሙስጦፋ መጡ አሉ የከውኑ ረኢሱ

"ያንን አይኑን ገልጦት ቀና ብሎ ቢያይ
መሰለኝ ጨረቃ የዘለቀች ጠሀይ

ደግሞ ለጨዋታ ነገር ቢጀምር
የወጉ ጥፍጥና ድንጋይ ሚያናግር

ከቅንድቡ መሀል ጥዬው ተወርውሮ
አልሳተም ወግቶኛል አልድንም ዘንድሮ"

እናቴ ኸዲጀቱ
https://t.me/limugenet