Get Mystery Box with random crypto!

ቅንድል ኢትዮጵያ

የቴሌግራም ቻናል አርማ kendelm — ቅንድል ኢትዮጵያ
የቴሌግራም ቻናል አርማ kendelm — ቅንድል ኢትዮጵያ
የሰርጥ አድራሻ: @kendelm
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 4.09K
የሰርጥ መግለጫ

ቅንድል ዲጂታል መፅሔት በቅንድል ኢትዮጵያ የባለራዕይ ወጣቶች ተዘጋጅቶ በቅንድል ዲጂታል ሚዲያ የሚቀርብ በማህበራዊ፣ ሀገራዊ፣ ስነ-ልቦናዊ፣ ቴክኖሎጂ፣ ባህል፣ ጥበብና ጤና ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያተኩር ዲጂታል መፅሔት ነው፡፡
#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!
https://m.facebook.com/kdigitalmagazine
Www.kdigitalmagazine@gmail.com
ለ አስተያየት @KenDelBot

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-01 14:18:39
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ ሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።
#ታላቅ #እንግዳ
ከዲኑ እየሸሸ
ዱኒያን ሲከተል ~ አለም ሁሉ ታሞ
ታላቁ ሮመዳን
በርህን ያንኳኳል~ ከደጅህ ላይ ቆሞ

ክፈቺለት ይግባ ~ የልብሽን ዝግ በር
ከቁርአን ታረቂ ~ስጋሽ በዲን ይክበር

ከአላህ ትእዛዝ በቀር ~ ይውጣ ሌላ ደባል
እሱ ይቅር እንዳለን ~ ይቅር እንባባል
ዝቅ በል ከፊቱ
ቀን ከሌት ተንበርከክ ~ ለሶላት ተገዛ
በፈጥር ጊዜያቶች ~ ዱአ ማድረግ አብዛ
ከተሰጠን እንስጥ
ሰደቃሽን አብዢ ~ ሰደቃህን አውጣ
እንደ ምህረቱ ~ እዝነቱ እንዲመጣ
ይህ ክፉ ቀን አልፎ
የምትወደው ተርፎ
ዲንህ ተትረፍርፎ
የአሂራህ መንገድ ~ ቀንቶ እንድታገኘው
ታላቁ እንግዳህን
በፍቅር አገልግለህ
በዘካተል ፈጥር ~ ኢማን አርገህ ሸኘው
===||===
ከሙሉቀን ሰ•
@kendelM
@kendelM
2.1K viewsMeba, 11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 14:22:23
#ተፈጥሮ ነሽና
ነፍስ አልባ ስብስብ
የራቀ ከመስህብ
ፍቅር የሌለበት ... የውሸት... የውሸት
እንዲህ ባለም ግዜ ሊያጠቃሽ ቢዘምት።
ይቀፋል ስድባቸው
ይጨንቃል ድምፃቸው
ሴትነት በድሏል የሰው ተፈጥሯቸው።
አያምርም
አይደምቅም.. .
መዘመን መሰልጠን
ፊልሙና መዚቃው ...
ልብስና ጫማው.. .
በሰብአዊ ጥሰት ከአንቺ የተቀማው።
ልብን አያሞቅም
አንቺን አያስጥልም
ሀቃቸው ይከብዳል
በእልፎች ዝምታ . . ሴትነት ተጠቅቷል።
ከመንደሩ ቆመው
ከፊደል ቤት ቆመው
ችሎት ተሰይመው
ከቢሯቸው ጠርተው
ገደብ በጣ ድፍረት.. አንቺን ለማሳነስ
....አንቺን ለመዳበስ
እልፎች ቢሰለፉም
አለም አትለወጥ ትውልድ አይታደስ
አንቺን በማክበር ነው ..ዘመን የሚቀደስ።

መባ

#የምናከብረው የሴቶችን ቀን ብቻ ሳይሆን ሴቶችን መሆን ይገባል!

#Happy International Women's day!
ቅንድል ዲጂታል መፅሔት
@kendelM
2.3K viewsMeba, 11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 18:58:24
2.1K viewsErmiyas Dejene, 15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 09:08:48 ቅንድል ኢትዮጵያ pinned a file
06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 09:08:22 #ቅንድል_ዲጂታል_መፅሔት

ቅፅ 2- ቁጥር 14

ለማንበብ ይሄን Pdf በነፃ ያውርዱ፡፡

በማንበብ ወቅታዊ ፣ አዝናኝ ፣ አስተማሪ እና መረጃ ሰጪ እውቀቶችን በነፃ ይሸምቱ፡፡

#ቅንነት_ድል_ያደርጋል!

@kendelM
8.9K viewsErmiyas Dejene, edited  06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 09:08:10
8.2K viewsErmiyas Dejene, 06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-02 09:05:14
#ድፍረት፣ #ልባምነት፣ #ዘመናዊነት ፣ #አርቆ_አሳቢነት ፣ #አልገዛም_ባይነት ፣ #ሀገር_ፍቅር ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት!

ዘመን አይሽሬው የዓድዋ ድል የአንድነት መንፈስ፣ የመተባበር ውጤት ነው።
የኛ ትውልድ ከአያቶቻችን አንድነትን፣ ሀገር ፍቅርን መውረስ አለብን፡፡ የዛኔ ዘመን አይሽሬ ታሪክ መስራት እንችላለን፡፡

ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ126ኛው የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ማህተብ ለሆነው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ቅንድል ዲጂታል መፅሔት
1.9K viewsErmiyas Dejene, 06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ