Get Mystery Box with random crypto!

#Update አዲስ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለሬሜዲያል (Remedial) ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የ | ቀለሜ

#Update

አዲስ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለሬሜዲያል (Remedial) ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የመግቢያ ጊዜ ከየካቲት 21-24/2015 ዓ.ም ድረስ የሚከናወን መሆኑን ዩንቨርሲቲው ገልጿል።

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ

1ኛ, መሰናዶ ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ትራንስክሪፕት እና የ8ኛ ከፍል ካርድ፣

2ኛ, የሌሊት አልባሳት፣3x4 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ብዛት 4 እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት እንዳለባችሁ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።

እንዲሁም ምደባችሁም በስም አልፋቤታችሁ መሠረት ፡-

1ኛ/   ፨Natural science /alphabet/ A - K ፣ በዋናው ግቢ
         ፨Natural science /alphabet/ L- Z ፣ ዱራሜ ግቢ

2ኛ/    ፨social science /alphabet/ A - R ፣ ዋናው ግቢ
          ፨Social science /alphabet/  S - Z ፣ ዱራሜ ግቢ

━━━━━━━━━━━━━━━━
••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | @Keleme_2013
                      @Keleme_2013