Get Mystery Box with random crypto!

1.ቅዱስ ቴዎዶስዮስ ተአማኒ (ዘቆረንቶስ) 2.ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ሰማዕት (አማሌቃውያን የገደሉት) 3 | ✞ገድለ ቅዱሳን✞

1.ቅዱስ ቴዎዶስዮስ ተአማኒ (ዘቆረንቶስ)
2.ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ሰማዕት (አማሌቃውያን የገደሉት)
3.አባ ዘሩፋኤል ጻድቅ
4.አባ እንጦንስ ገዳማዊ
5.አባ አርከሌድስ ገዳማዊ
††† ወርኀዊ በዓላት
1.ቅድስት ደብረ ቁስቋም
2.አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን
3.አባታችን ኖኅና እናታችን ሐይከል
4.ቅዱስ ኤልያስ ነቢይ
5.ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ
6.ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ
7.ቅድስት ሰሎሜ
8.አባ አርከ ሥሉስ
9.አባ ጽጌ ድንግል
10.ቅድስት አርሴማ ድንግል
††† "እውነት እላቹሃለሁ በምድር የምታስሩት ሁሉ በሰማይ የታሰረ ይሆናል:: በምድርም የምትፈቱት ሁሉ በሰማይ የተፈታ ይሆናል:: ደግሞ እላቹሃለሁ . . . ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና::" †††
(ማቴ. ፲፰፥፲፰)

††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †††