Get Mystery Box with random crypto!

✞ኬብሮን ወንድሜ ሆይ በዝናብ ጊዜ ከሚሞላው ሐይቅ ተማር።ዝናቡ በጣለና ውኃው ሐይቁን በሚሞላ | ✞ኬብሮን

✞ኬብሮን



ወንድሜ ሆይ በዝናብ ጊዜ ከሚሞላው ሐይቅ ተማር።ዝናቡ በጣለና ውኃው ሐይቁን በሚሞላበት ጊዜ መጀመሪያ ላይ ውኃው ይደፈርሳል።ነገር ግን የዝናቡ ጊዜ ሲያልፍ በቆይታ ሐይቁ መጠኑ ከመጨመሩ በላይ እንደ መስታወት ጥርት ብሎ በውስጡ የሚመላለሱት ዐሣትን ያሳየናል።ስለዚህ ተወዳጆች ሆይ በመከራ ምክንያት ልባችሁ አይዛል።ጸጋ ሊሰጣችሁ ሲል መከራ ይመጣባኝኋልና መከራ ካለፈ በኋላ በጸጋው ይሞላችኋል፤ጽድቃችሁም በሰው ሁሉ ፊት የተገለጠ ይሆናል....



@kebbron
@kebbron

ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ