Get Mystery Box with random crypto!

ከአለም ጋለሪ🌐

የቴሌግራም ቻናል አርማ ke_alem_gallery1 — ከአለም ጋለሪ🌐
የቴሌግራም ቻናል አርማ ke_alem_gallery1 — ከአለም ጋለሪ🌐
የሰርጥ አድራሻ: @ke_alem_gallery1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 493
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የከአለም ጋለሪ የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡
በዚህ ቻናል ★የአለም ድንቃድንቅ ዜናዎች
★አስገራሚ እውነታዎች
★ጥበባዊ እውነታዎችን ያገኙበታል
ለማንኛውም አስተያየት @Floading_123 አናግሩኝ

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-07 08:03:41 አስገራሚ

ለ5 ጊዜ ለኖቤል ለሰላም ሽልማት እጩ ሆኖ አንድም ጊዜ ያላሸነፈው የህንዳዊያን የነፃነት ታጋይ ማታማ ጋንዲ ነው ፡፡


በሌላ በኩል በአሜሪካን ሀገር ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ታሪክ ለ6 ጊዜ እጩ ሆኖ አንድም ጊዜ ያላሸነፈው ኖርማን ቶማስ የተሰኘ ግለሰብ ነው ፡፡
393 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:03:41 ከዛሬ 55 አመት በፊት ሰኔ 5, 1967(እ.ኤ.አ) በእስራኤል እና በጎረቤት አረብ ሀገር ግብፅ ፣ ዮርዳኖስ እና የሶሪያ ለስድስት ቀን የተደረገው ጦርነት በኋላም በእስራኤል አሸናፊነት መቋጫ ያገኘው ጦርነት የተጀመረው በታሪክ በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ፡፡



ከዛሬ 59 አመት በፊት ሰኔ 5, 1963(እ.ኤ.አ) በኢራን በተቀሰቀሰው ህዝባዊ አብዮት ምክንያት በወቅቱ የሀገሪቱ መንፈሳዊ መሪ የነበሩት አያቶላ አሊ ኮሚኒ ለእስር ተደርጎ የነበሩት በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር አሁን ግን በድጋሚ ከእስር በመፍታት ሀገሪቷን በመንፈሳዊ መሪነት እየመራት ነው ፡፡

376 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:03:41 ከዛሬ 126 አመት በፊት ሰኔ 4, 1896( እ.ኤ.አ ) በአለም ታሪክ የመጀመሪያ የሆነችውን መኪና በመሥራት በስሙ የሰየማት Henry Ford የሰራትን መኪና በደቲሮይት አደባባዮች ማሽከርከር የጀመረው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር፡፡

340 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:03:41 ከዛሬ 69 አመት በፊት ሰኔ 2, 1953( እ.ኤ.አ ) የአለምን 16% የሚሆነውን መሬት በስሯ አድራጋ የምታስተዳድር የእንግሊዛዊያን ንግስት ኤልሳቤጥ ሁለተኛ በዌስትሜኒስተር በሚገኘው ገዳም ንግስት በመሆን የተቀቡት በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር በዚህም በአለም ብዙ አመት የነገሡ ንግስት መሆን ችላለች አሁንም ሀገሪቱዋን እየመራች ነው ያለችው::

315 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:03:41 ከዛሬ 58 ዓመት በፊት ሰኔ 1, 1964( እ.ኤ.አ ) ጎረቤት ሀገር ኬንያ ከእንግሊዝ ቀኝ ግዛት ራሷን ነፃ ያውጣችው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር በወቅቱም የአሁኑ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አባት የነበሩት የነፃነት አባታቸው ጆሞ ኬንያታ የመጀመሪያቸው ፕሬዝዳንት በመሆንም የተመረጡበት ዕለት ጭምር ነበረች ፡፡

296 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:03:41 ከዛሬ 87 አመት በፊት ግንቦት 31, 1935( እ.ኤ.አ ) በፓኪስታን 7.7 ማግኒትዩድ በተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ 40,000 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ህይወታቸውን ያጡት በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ፡፡


ከዛሬ 112 አመት በፊት ግንቦት 31, 1910( እ.ኤ.አ ) ደቡብ አፍሪካ ከእንግሊዝ ቀኝ ግዛትነት ነፃነቷን የተቀዳጀችው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ፡፡
278 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:03:41 አስገራሚ

ወደ ዩጋንዳ ልውሰዳቹ በዩጋንዳ አንድ አስቂኝ ህግ አለ እሱም የሀገሬው ሰዎች በ ዋና ከተማ አውራ ጎዳና ላይ ምራቅ መትፋት አትችሉም የምል ህግ ነው አጃኢብ ነው ፡፡

267 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:03:41 ግንቦት 20 የድል በዓል
~~~~~~~~~~~~

ከዛሬ 31 ዓመት በፊት ግንቦት 20, 1983 ዓ.ም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተደሰተበት ብዙዎች ደማቸውን እና አጥንታቸውን በመገበር ከ 17 አመት የግፍ እና የጭፍጨፋ አገዛዝ ሀገራችን ነፃነቷን የተቀዳጀችው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር የወጋ ቢረሳ የተወጋ ግን አይረሳም ክብር ለ ግንቦት 20 ሰማዕታት ይሁን ፈጣሪ ከ ዳግማዊ ደርግ ሁሉ ይጠብቀን አሻም ለሀገራችን አሻም ለህዝባችን ፡፡

272 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:03:40 ከዛሬ 291 ዓመት በፊት ግንቦት 28, 1731( እ.ኤ.አ ) በጳጳሳት የምትመራው የሮም ካቶሊክ የዕብራይስጥ መፅሐፍት ከ አይሁዶች እንዲወረስ ያደረገችው በዛሬው ዕለት በዚህች ቀን ነበር ፡፡

276 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 08:03:40 አስገራሚ

ሚያዚያ 8, 2011 እ.ኤ.አ እስከ ዛሬ ለማመን የሚከብድ ተፈጥሮ ስላላት ሴት ልንገራቹ ስሟ Vivan Wheeler ሲሆን በዜግነቷ ጣልያናዊ ናት ተፈጥረዋ የወንድም የሴትም ሲሆን 25 ሲ.ሜ የሚረዝም ፂምና ወደ ወንድነት የሚያደላ ፊት በመያዝ በአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር ችላለች አጃኢብ ነው ፡፡

277 views05:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ