Get Mystery Box with random crypto!

Kassmasse | ካሥማሠ

የቴሌግራም ቻናል አርማ kassmasse — Kassmasse | ካሥማሠ K
የቴሌግራም ቻናል አርማ kassmasse — Kassmasse | ካሥማሠ
የሰርጥ አድራሻ: @kassmasse
ምድቦች: ሙዚቃ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.57K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-15 12:33:23
750 views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 18:46:47
ሁሌም ተማሪ ነኝ


1.5K views15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 17:36:05
በቅርብ ቀን...
4.1K views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 14:07:39
አዲስ ትዝታ በቅዱስ ዮሴፍ
ሙሉ ቪድዮ በቅርብ ቀን

- - - ሠላም:ፍቅር:ጤና - - -
: Betty Tamrat
5.4K views11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 11:56:08
በ @zelanfestival የነበረኝ ቆይታ ይሄን ይመስል ነበር::

ሠላም : ፍቅር : ጤና !!
4.9K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 12:56:14 Abol Fendisha | “Alem” Live Performance


5.7K viewsedited  09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 11:42:22 ትላንት ከመዓዛ ብሩ ጋር የነበርኝን ጨዋታ ላመለጣቹ ዛሬ ሚያዝያ 16 ማታ 1 ሰዓት በሸገር FM 102.1 ይጠብቁ::
ወይም በ YouTube:
ክፍል- ፩:


ክፍል- ፪:


ይከታተሉ
5.6K viewsedited  08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 10:55:14
ከምንወዳት እና ከምናከብራት መዓዛ ብሩ ጋር የነበርኝን ጨዋታ ነገ ቅዳሜ ከቀኑ 9 ሠዓት እስከ 11 ሠዓት በሸገር FM 102.1 ላይ አብረን ብናደምጥ ምን ይመስላችኋል?

——————————————————————

በዚህ ሳምንት በጨዋታ እንግዳነት የምናቀርበው ወጣት ሙዚቀኛ እስከዛሬ ከቀረቡት እንግዶች ወጣቱ ነው፡፡

በእድሜ አንጋፋነት ሬከርዱን የያዙት በ110 ዓመታቸው ያገኛናቸው የፊታውራሪ ሃብተጊዮርጊስ ባለሟል የወሊሶው ቀኝአዝማች አስፋው ነበሩ፡፡

ዛሬ ልዩ የአውዳመት እንግዳ አድርገን ያቀረብነው በመድረክ ስሙ ካሥማሠ ወላጆቹ ባወጡለት ስም ፍቅሩ ሠማ ሰዓሊና ሙዚቀኛ ነው፡፡

የዛሬ ዓመት ግድም ማለዳ የተሰኘ አልበም ከዓመት በኋላ ሁለተኛ አልበሙን ካሥማሠ ባህል ወግ አቅርቧል፡፡

የካሥማሠ ሙዚቃ ዘይቤ (ለኔ አንደሚሰማኝ) ብዙዎችንም ይሰማ ይመስለኛል ከእኛ ጋር የተዋሃደው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘይቤና የለመደውና ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ስልት አዲስ የሆነው ስልት ውህድ ነው፡፡

እሱ አንጻር ይለዋል ይሄን አዲስ ዘይቤ

ፍቅሩ ሠማ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዲግሪውን በ2009 ዓ.ም በንግድ ስራ ኮሌጅ (በMarketing) አግኝቷል፡፡

ቅዳሜ ሚያዝያ 15 ከቀኑ 9 በሰዓት በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ይከታተሉ።

#MeazaBirru #kassmasse #Chewata #Meedorecords #choochoopromotions
5.6K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 14:07:36
በዜማ መዘክር የነበረኝ ቆይታ

: Betty Tamrat
: Imperial Clothing and Souvenir | Amanuel Tattoo
4.3K views11:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 19:17:56
ባህል | ወግ
የግጥም ትንተና

https://youtube.com/playlist?list=PLgAOWv9vU88_J8FN9DC668gmFcZKEmN8u
4.4K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ