Get Mystery Box with random crypto!

ቃል 📖 (Kal)

የቴሌግራም ቻናል አርማ kalweekly — ቃል 📖 (Kal)
የቴሌግራም ቻናል አርማ kalweekly — ቃል 📖 (Kal)
የሰርጥ አድራሻ: @kalweekly
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 533
የሰርጥ መግለጫ

In such a World where the line between Right and wrong has faded, the One thing that sets the standard is the Word of God.
Here we share amazing Verses ,Stories Thoughts and Questions from the Greatest Book Ever!
Share your favorite verse @kal_weekly

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-30 00:35:08
ሰዎች የፈጠራ ስራ ለመስራት ብዙ ግብአት የሚሆኑ ነገሮችን ብሎም ተቀራራቢ ስራዎችን ይፈትሻሉ። የአንተ አምላክ የጌቶች ጌታ ግን አንተን/እኔን ከአፉ በወጣ ቃል ብቻ ግሩምና ድንቅ አዶርጎ ፈጥሮናል። በሚገባ  ያውቅሀል፡፤ በጥሩ እጅ ላይ ነህ፤ ደስ ይበልህ።
@kalweekly
269 views21:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 11:24:10 የጉንዳኗ ትምህርት

አንዲት ጉንዳን ከእሷ ክብደት አስር እጥፍ የሚከብድን አንድ ለምግብ የሚሆናትን ነገር ተሸክማ ወደፊት ትገሰግሳለች፡፡ አንድ መንገደኛ ሰው በዚያ ሲያልፍ አንገቱን አቀርቅሮ ካያት በኋላ እግሩን አንስቶ ሊጨፈልቃት ትንሽ እስከሚቀረው ድረስ በላይዋ ላይ አድርጎ፣ “ይህቺን ጉንዳን እኮ አንዴ በጫማዬ ብጨፈልቃት ያልቅላታል፣ ይህ ጉዞዋ፣ ስራዋና ሕይወቷ በእኔ ውሳኔ ስር ነው” እያለ ለራሱ ሲያወራ አንድ በዚያ የሚያልፍ ጓደኛው አየውና፣ “ብቻህን እንደ እብድ የምታወራው ምን ሆነህ ነው? አቀርቅረህ የምታየውስ ምንድን ነው?” አለው፡፡ መንገደኛውም በጉንዳኗ ላይ ሊያደርግ ያሰበውን ነገረው፡፡

መንገደኛውም ወደጓደኛው ዘወር በማለት፣ ለራሱ ያወራ የነበረውን የጉንዳኗ ሕይወት በእሱ ውሳኔና ቁጥጥር ስር እንዳለ ደገመለት፡፡ ጓደኛውም፣ “መስሎህ ነው እንጂ የጉንዳኗ ሕይወት በፈጣሪዋ እጅ እንጂ በአንተ እጅ አይደለም” አለው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ትንሽ ከተከራከሩ በኋላ መንገደኛው፣ “እንግዲያውስ አሳይሃለሁ” ብሎ ሊጨፈልቃት ዘወር ሲል ለካ እሱ ሲዝትባትና ከጓደኛውም ጋር ሲከራከሩ ከሁኔታው የተነሳ ምንም ሳትቆምና ግራና ቀኝ ሳትል ዝም ብላ መንገዷ ላይ አተኩራ ትገሰግስ የነበረችው ጉንዳን ርቃ ሄዳ ተሰውራለች፡፡

ዋና መልእክት:

ሰው ስለዛተብህ አይደለም የአንተ ነገር የሚቆመው፣ አንተ በዛቻው ምክንያት ስትቆም ነው የአንተ ነገር የሚቆመው፡፡ ሰው አጠፋሃለሁ ስላለ አይደለም አንተ የምትጠፋው፣ ይህ ሰው ሊያጠፋኝ ነው ብለህ ስትፈራና ስትጨነቅ ነው የምትጠፋው፡፡ ሰው አበቃለት ስላለህ አይደለም አንተ የሚያበቃልህ፣ አንተ አለቀልኝ ስትል ነው የሚያበቃልህ፡፡ እግዚአብሔር ግሩምና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮሃልና የአንተ ሕይወት በእርሱ እንጂ በማንም እጅ አይደለም። በርታ፣ ጽና፣ በእምነት ሂድ።

ምንም ሆነ ምንም ዝም ብለህ መንገድህን ቀጥል! ምንም ተባለ ምንም ከአንተ ጋር ያለው ከሁሉም ይበልጣልና ዝም ብለህ ሂድ!

@kalweekly
259 views08:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-22 23:40:45
የእኔና የአንተ አምላክ ባለጠጋ እንደሆነ ታውቃለህ?
ምን ያህል ባለጠጋ በቁጥር ልታብራራልን ትችላለህ?
ይሞላባችኋል ሲል አስተያየት ሳይሆን እርግጠኛ የሚፈጸምን ድርጊት ነው its more of a command ትዕዛዝ ነው፡፡
ስለዚህ ለምን ትጨነቃለህ እርሱ መናወጥህን ከቶ አይፈቅድም!!!

@kalweekly
275 views20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:45:00
የሚያስብልን እያለ እኛ ለምን እንጨነቃለን? ሰማይና ምድርን በውስጡ ያለውን ሁሉ የመሰረተ ነው ስለ አንተ ፣ ስለ አንቺ ፣ ስለ እኛ የሚያስበው።
በጥሩ እጅ ላይ ነህና አትስጋ።

@kalweekly
276 views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 09:24:31
ህይወት በብዙ ምርጫዎች የተሞላ ጉዞ ነው:: በነዚህ ምርጫዎቻችን ፈቃዳችንን ለእግዚአብሔር ማስገዛት፥ የእርሱንም ምሪት ለማየትና ለማስተዋል በዝምታ እና በትጋት መጠበቅ ትልቅ ጥበብ ነው።
የአብርሀም አገልጋይ ከጌታው የተሠጠውን ትልቅ ሀላፊነት ለመወጣት ያደረገው ይህንኑ ነበር።

@kalweekly
303 views06:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 23:44:08 The Power of Prayer

A missionary on furlough told this true story while visiting his home church in Michigan...

"While serving at a small field hospital in Africa, every two weeks I prayed and traveled by bicycle through the jungle to a nearby city for supplies.

This was a journey of two days and required camping overnight at the halfway point. On one of these journeys, I arrived in the city where I planned to collect money from a bank, purchase medicine and supplies, and then begin my two-day journey back to the field hospital.

Upon arrival in the city, I observed two men fighting, one of whom had been seriously injured. I treated him for his injuries and at the same time talked to him about the Lord. I then traveled two days, camping overnight, and arrived home without incident.

TWO weeks later I repeated many journey. Upon arriving in the city, I was approached by the young man I had treated. He told me that he had known I carried money and medicines. He said, 'Some friends and I followed you into the jungle, knowing you would camp overnight.

We planned to kill you and take your money and drugs. But just as we were about to move into your camp, we saw that you were surrounded by 26 armed guards. At this, I laughed and said that I was certainly all alone in that jungle campsite. The young man pressed the pOint, however, and said, 'No sir, I was not the only person to see the guards. My five friends also saw them, and we all counted them. It was because of guards that were afraid and left you alone.

Prayer are invisible shields protecting us every step of our lives.

Keep praying

@kalweekly
313 views20:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ