#Repost #KaliyGraphics #Photoshop_text_effect ምን ደላው ለእርሱ ምን ደስ አሰኘው የመስቀል ላይ ጣሩ እንደምን ማቀቀው አዬ ፍቅር ሆኖ ሞተ እንደተገፋ የእሾህ አክሊል ጭኖ አለ አንገቱ ደፋ “እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።” — ኢሳይያስ 53፥6 @KaliyGraphics 82 viewsĶåłįÿ Ġŕªpĥïć§, 19:46