Get Mystery Box with random crypto!

በሳውዲ አረቢያ የተከሰተ አስቂኝ ክስተት ! በሳውዲ አረቢያ አልናስር እና አል ፋትህ የሚባሉ ክለ | JONY_SP⚽️RT ™

በሳውዲ አረቢያ የተከሰተ አስቂኝ ክስተት !

በሳውዲ አረቢያ አልናስር እና አል ፋትህ የሚባሉ ክለቦች እየተጫወቱ ዳኛው ለውሳኔ ይቸገሩና VAR ለመመልከት ስክሪኑ ላይ ቢያፈጡም ምንም ምስል አልሰጥም ይላቸዋል። ሁኔታው ሲጣራ አንድ የስቴድየሙ ሰራተኛ የVAR'ሩን ሶኬት በመንቀል ስልኩን ቻርጅ ለማድረግ ሰክቶበት እንደነበር ተረጋግጧል።