Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ወደ አምላክ እጆችሽ ይዘርጉ መንፃት ይሁንልሽ ጥሪው ደርሷል ሠርጉ ልዩነት ክፍፍል ይወ | 🎨የጆኒ ስዕሎች 🎨

ኢትዮጵያ ወደ አምላክ እጆችሽ ይዘርጉ
መንፃት ይሁንልሽ ጥሪው ደርሷል ሠርጉ
ልዩነት ክፍፍል ይወገድ ከምድርሽ
ለፀሎት ይንበርከክ የታመመው ሕዝብሽ ።

ስዕል @John_24
share
https://t.me/jonnyart24