Get Mystery Box with random crypto!

Iron security door Detail Description:- በሮቻችን; Imported የምናደ | Jojoma Ethio Customer Hub

Iron security door

Detail Description:- በሮቻችን; Imported የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof)…
ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት ;ማስታውቂያውን ይመልከቱ’ የሚለውን ይንኩ።


https://jojomahub.com/product/iron-security-door/