Get Mystery Box with random crypto!

School life meme

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnwalker776 — School life meme S
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnwalker776 — School life meme
የሰርጥ አድራሻ: @johnwalker776
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 174

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-08 15:36:58 Channel photo updated
12:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 15:35:57 Channel name was changed to «School life meme»
12:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-06 16:54:16
314 viewsAbrham, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-06 16:54:12
276 viewsAbrham, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-06 16:54:05
236 viewsAbrham, 13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-06 16:53:58
219 viewsAbrham, 13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-06 16:53:54
198 viewsAbrham, 13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 23:11:01 የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

የ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ሀገር ዐቀፍ የትምህርት ምዝናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ።

ስለሆነም ተማሪዎች የሚከተሉትን አማራጮች በመጠቀም ውጤታቸውን ማወቅ እንደሚችሉ ኤጄንሲው አመልክቷል።

በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብሳይት፡- result.neaea.gov.et እንዲሁም በትምህርት ሚኒስቴር ዌብሳይት፡- result.ethernet.edu.et ማየት እንደሚቻል ተጠቁሟል፡፡

በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- @moestudentbot - በዚህ ማስፈንጠሪያ በመግባትና Exam Result የሚለውን በመጫን በመልዕክት መጻፊያው ላይ የመለያ ቁጥራቸውን በማስገባት እና ምልክት በመጫን መላክና ውጤታቸው ማየት ይችላሉ ተብሏል።
257 viewsAbrham, 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-06 22:12:24 መልአኩም እንዲህ አላት "እነሆ ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለሁና #አትፍሩ! ዛሬ በዳዊት ከተማ መድሃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ደስ ይበላችሁ።”
︎ ︎ ︎ ︎￴ ￴ ￴ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎ ︎￴ ￴ ￴ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎ ︎￴ ￴ ￴ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ሉቃስ 2:11

መልካም የገና በዓል︎ ︎ ︎￴ ￴ ￴ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎
︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎
︎ Merry christmas

በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን

︎ ︎ ︎ ︎￴ ￴ ￴ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎ ︎￴ ￴ ￴ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎︎ ︎ ︎ ︎￴ ￴ ￴ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎ ︎︎ ︎
369 viewsYohannes, 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-11 12:25:40 ለ12 ዓመታት አንገታቸውን ደፍተው ፡ ብዙ ነገር እያማራቸው ነገር ግን ዓላማቸውን ይዘው እዚህ የደረሱ ተማሪዎች ልፋት በደቂቃ ውስጥ ባዶ ሲሆን እና ዓላማ በሌላቸው ከንቱዎች ፈተና እንደ ወፍጮ ቤት ቆሎ እየተዘገነ ሲሰረቅ እና ሲሰራጭ ትምህርት ሚኒስቴር ምንም እንዳልተፈጠረ ሲክድ እና ደረቅ መከራከሪያ ሲያቀርብ የሚቆየው እስከ መቼ ነው?

ትውልድ መግደል ይብቃ
441 viewsYohannes, 09:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ