Get Mystery Box with random crypto!

~ጆኒ እንደምን አለህልኝ። እንደተለመደው ቸርነታቸው የማያልቀው አባቴ ዛሬም ተአምር አርገውልኛል። | አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ Johnny aleme

~ጆኒ እንደምን አለህልኝ። እንደተለመደው ቸርነታቸው የማያልቀው አባቴ ዛሬም ተአምር አርገውልኛል። ባለፈው ምስክርነት ስሰጥ ሌላ የልጄ ጉዳይ አለ ይርዱኝ ብዬ ተስፋዬ ነበረች ይኸው አባቴ ሳይውል ሳያድር የተጨነኩበትን ነገር አሳኩልኝ። ስለቴንም ሰጠሁ። ለተጨነቃቹህ ሁሉ አባቴ አቡነ እጨጌ ደራሽ ናቸውና በፍፁም እምነት ጠይቋቸው። አያሳፍሩም። ህብስተ ገብርኤል

~Salam jon lememesker nw zemede argzaneber ena beselam endtgelagel teyikeachew beselam wend lij tegelaglalech abune ecege yohhansn yeseten ye eme amlak lij yimesgen yalmesekerkut yinoral yiker yibelugn hule yismune amen

~Selam johnny endet nh Abatachn abune echege Dingil mariyam kenlijua yadregulgn lmemsker nbr balebte yesra edgt fetna nberbet ena amot selnber altezgajm nbr ena le abune echge kelale endiyadrgulet ena kegonu endihonulet

~ስለማይነገር ስጦታው እግዛብሄር ይመስገን ለብዙ ቀናት እቃ ሳልሸጥ ቆየው አቡነእጨጌን በለተ ቀናቸው ተማፅኛቸው ብዙ እቃ ሸጥኩኝ እልልልልልል አመስግኑልኝ

~ሠላም ጆኒ እንዴት ነህ ምስክርነት ለመስጠት ነው ከዚህ በፊት ራሴን ያመኛል ያዞረኛል ብዬ በፀሎታችሁ አስቡኝ ብዬ ነበር አሁን ሙሉ ለሙሉ ተሽሎኛል ክብርና ምስጋና ምንም ጠይቄያቸው ለማያሳፍሩኝ ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ይሁን

~እግዚአብሔር ይመስገን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ሁሌ እንደደረሱልኝ ነው ተመስገን ለሊት ቁርጠት በጣም አሞኝ ማሩኝ ብዬ በገድላቸው ተዳብሼ በአቡዬ እምነት ተቀብቼ ቀለል ብሎኛል ጨርሰው ይማሩኝ አባቴ አሜን

~በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
ሰላም ጆኒ አባቴ ጨጓራውን አሞት አባታችንን አቡነ እጨጌ ዩሐንስን ተማፅኛቸው ተሽሎታል እሳቸውን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም ይክበር ይመስገን አሜን።
ገብረ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

~Bsmeab weweldi wemnfesi kidus ahadu amlak amen .abatachin abune chege yadrgulngin lmemskeri niw ke balbete gar behone nger sangbaba tchkachken labatachin slam arguni bye ngriachiw wedyawinu slam honi.zare btam yaschnkingi ngeri ale ye sera guday niw abate abune echege astkaklulengi tsloti adrgulngi .sltedrglingi hulu kiber mmsgana ygbachiwali elelelelelele..... blacuhi abatachin abune echegen,embetachin ,mlaktin,tsadkani smaetatin,betklala amsgnulingi

~ጆኒ እንደምን ከርምክ ወልደ ስላሴ ነኘ አቡነ እጨጌን ያደርጉልኘን ለመመስከር ነው ምንም ጠይቄአቸው አፍሬ አላቅም የእውነት ምን ማለት እንደምችል አላቅም እባክህ ሁሉም ነገር በእሳቸው ፈቃድ እየሆነልኘ ነው መስክርልኘ

~ምስክርነት ለመስጠት ነው፡፡ ወልደሚካኤል እባላለሁ፡፡ ሰኔ 11/12, 2014 ዓ.ም ወደ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም የነበረውን ጉዞ ለመጀመሪያ ጊዜ ከልጄ ጋር ሔጄ ነበር፡፡ የጻጽቁን ታምራት ምስክርነት ስሰማ እኔም ከሥራዬ ጋር በተያያዘ ያለብኝን ችግር ነግሬያቸው ነበር፡፡ ወዲያው እንደተመለስኩ ሁሉም ነገር እየተስተካከለና መስመር እየያዘልኝ ሲሆን ክ/ከተማ የማስፈጽመውም ጉዳይ በማይታመን ሁኔታ ተሳክቶልኛል፡፡ ስዕለቴንም አስገብቻለሁ፡፡ በቀጣይም የቀሩኝ ነገሮች እንደሚስተካከሉ እርግጠኛ ነኝ፡፡ የኛን ልመና የሰማ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ አምላክ የእናንተንም ልመና ይስማችሁ፡፡

~Selam Johny, misekerenet lemesetet neber. Dinget amogne techenke abune echegen ena emebeten lemegneachehu dehna hognealehu. Egziabher yimesgen. Misgana lemebete ena letsadeku abatachen.

~ሰላም ጆኒ እባክህ መስክርልኝ ዛሬ እየፈራሁ የምሄድበት ቦታ ነበር ሰላም ደርሼ እንድመለስ ለምኛቸው የአባቴን ስም እየጠራሁ ነበር የሄድኩት በሰላም ተመልሻለሁ ክብር ምስጋና ለአቡነ እጨጌ እነሱንም ለሰጠን መድሃኒያለም ይሁን አሜን

~በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱምላክ አሜን እንደምን አለህ ወንድማችን ጆን አባታችን አብነ እጨጌ ዩሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው አባታችንን በ ትንሹም በትልቁም ነገር ነው የምጠራቸው ሁሌም የጠየቁኳቸውን ነገር ያደርጉልኝል አሁን 1,አንድ ያስጨነቀኝ ነገር ነበር እግዛብሔር ይመስገን አስተካክለውልኝል 2,እናቴን አሙዋት የእሳቸውን እምነት እና ፀበል ቀብቻት እና ፀበላቸውን ጠጥታ አሁን ደህና ሁናለች ጨርሰው እንዲምሩዋት በፀሎታችሁ አስብን 3,አንድ የማውቀው ሰው ባለቤቱ የልብ ኦፕራሲን አርጋ ታማ ነበር የአባታችንን ፀበል ሰጥቻቸው በጣም ጥሩ ለውጥ አለ ብለውኛል ጨርሰው እንዲምሩዋት በፀሎታችሁ አስብን አሁንም ሌላም የጠየቛቸው ነገር አለ ሁሉንም የልቦናዬን መልካም መሻት እንደሚፈፅሙልኝ አምናለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባታችን አብነ እጨጌ ዩሀንስ ክብር ምስጋና ይግባቸው እሳቸውን የሰጠንን ልዑል እግዛብሔር እመቤታች ድንግል ማርያም ቅዱሳን መላዕክት ፃድቃን ሰማዕታት ሁሉም እንደየ ማዕረጋቸው ይመስገኑ ደጃቸው መጥቼ ሁሉንም ለመመስከር ያብቃኝ።አንተንም እግዛብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እባክህን ጆን መስክርልኝ

~selam wendeme ebakek yichin teamer adereselegn matress defence betam chenekogn nber beselam alefoal .ader adereselegn
kiber mesgan yihun letsedeku amelak

~ሠላም ጆኒ አባታችን
ለአቡነ እጨጌዮሐንስ ክብር ምስጋና ይገባል እግዚአብሔር ይመስገን አመስግኑልኝ hayle mariyamen ebalalehugn
Endemn Aleh Abatie. Echegie yohannes yeregulignin Lememesker befew samnt malet Be 21 betam amogn neber enam ferech neber atatachenen lemenkuwachew esachewem wediyawen ashalehugn ahunm bezu lewt alew ahun demo lela yaltemeleselegn neger ale esun asaketewelgn lelea mesekerenet endemeta yabekugn Abatachen tshlot ena meljawot ayeleyen dinegel mariyam kene leijuwa yetemesegenech tehun yenate neger adera abate lesero setechowatalehugn amesgenalehu.